783 B
783 B
አጠቃላይ መረጃ፡
ትይዩነት በዕብራይስጥ ቅኔ ውስጥ የተለመደ ነው ፡፡ (ቅኔ እና ትይዩአዊ፡ ይመልከቱ)
ምድር ሁሉ
ይህ የምድሪቱን ሰዎች ያመለክታል፡፡ አት: “በምድሪቱ ላይ የምትኖሩ ሁሉ”
ዳኑን አውሩ
“መዳን” የሚለው ስም “መዳን” በሚለው ግስ ሊተረጎም ይችላል። አት: - “እርሱ ማዳኑን አውጁ” ወይም “የሚያድነው እርሱ መሆኑን ለሰዎች ንገሩ” (ረኪክ ስሞች: ይመልከቱ)
ዕለት ዕለት
"በየቀኑ"
ክብሩን ለአሕዛብ … ንገሩ
“በሁሉም አገር ለሕዝብ ሁሉ ስለ ታላቅ ክብሩ ተናገሩ ”