am_tn/1ch/16/19.md

1.2 KiB

አያያዥ መግለጫ

በእነዚህ ቁጥሮች ላይ “እርስዎ ፣” “እነሱ ፣” “እነሱ ፣” እና “የእነሱ” የሚሉት ቃላት እስራኤልን ያመለክታሉ፡፡

ስደተኞች

“ምድሪቱ” የሚለው ከነዓንን እንደሚያመለክት ታሳቢ ሆኗል፡፡ አት: - “በከነዓን ምድር እንግዶች” (ታሳቢ የሆነ እውቀት እና ውስጠ ታዋቂ መረጃ: ይመልከቱ)

ሕዝብ ወደ ሕዝብ፥ ከመንግሥትም ወደ ሌላ ሕዝብ

እነዚህ ሁለት ሐረጎች ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው እና ለማጉላት በጋራ ጥቅም ላይ ይውላሉ፡፡ (ትይዩአዊ፡ ይመልከቱ)

ስለ እነርሱም

“ለእራሳቸው ደህንነት”

ቀባኋቸውን አትዳስሱ

እዚህ “መንካት” ማለት መጉዳት ማለት ነው፡፡ ይህ ህዝቡን ላለመጉዳት ያህዌ ማስጠንቀቂያን ያጠናከረበት የተጋነነ አገላለፅ ነው፡፡ አት: - “የቀባኋቸውን ሰዎች አትጎዱ” (ቃል አጋኖ እና መጠቅለል: ይመልከቱ)