am_tn/1ch/16/12.md

1.0 KiB

የሠራትን ድንቅ አስቡ “አስደናቂዎቹን ነገሮች አስታውሱ” ተአምራቱንም

የተረዱትን ግስ ማስገባት ይችላል፡፡ አት: - “ተዓምራቱን አስታውሱ” (ግድፈተ ቃላት: ይመልከቱ)

የአፉንም ፍርድ

እዚህ “አፍ” ያህዌ የተናገረውን ያመለክታል፡፡ አት: - “እሱ የተናገረው ድንጋጌዎች” (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)

ባሪያዎቹ የእስራኤል ዘር፥ ለእርሱም የተመረጣችሁ የያዕቆብ ልጆች ሆይ

እነዚህ ሐረጎች ተመሳሳይ ትርጉሞችን የሚያጋሩ ሲሆን ለማጉላት ጥቅም ላይ ይውላሉ፡፡ (ትይዩአዊ፡ ይመልከቱ)

ፍርዱ በምድር ሁሉ ነው

እዚህ ላይ “ምድር ሁሉ” የሚያመለክተው የምድር ሰዎችን ሁሉ ነው። አት: - “ሕጎቹ ለምድር ሕዝቦች ሁሉ” ናቸው (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)