am_tn/1ch/16/10.md

910 B

በቅዱስ ስሙ ተጓደዱ

እዚህ “ቅዱስ ስሙ” ያህዌን ይወክላል፡፡ አት: - “በያህዌ ማንነት መመካት” ወይም “በያህዌ መመካት” (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)

እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው

እዚህ “ልብ” ያህዌን የሚፈልግን ሰው ይወክላል፡፡ አት: “ያዌን የሚሹ ሰዎች ደስ ይበላቸው” (Synecdoche: ይመልከቱ)

እግዚአብሔርን ፈልጉት፥ ትጸናላችሁም

“የይሕዌን ብርታት መፈለግ” እርሱ እንዲያጠነክርህ መጠየቅ ማለት ነው፡፡ አት: “እግዚአብሔርን ፈልጉ እና ኃይሉንም እንዲሰጥ ጠይቁት” (ፈሊጥ፡ ይመልከቱ)

ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ

“ሁልጊዜ ወደ እሱ ለመቅረብ ፈልጉ”