am_tn/1ch/16/04.md

744 B

ዘካርያስ፣ ይዒኤል፣ ሰሚራሞት፥ ይሒኤል፥ መቲትያ፥ ኤልያብ፥ በናያስ፥ ዖቤድኤዶምና፥ ይዒኤል… በናያስና የሕዚኤል

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡

ከእርሱም በኋላ

ይህ ማለት በሥልጣን እና በቦታ ከእሱ ቀጥሎ ማለት ነው፡፡ (ሕገኛ ቁጥሮች: ይመልከቱ)

በጸናጽል

እነዚህ ድምፅ ለመፍጠር አንድ ላይ የሚመቱ ሁለት ቀጭንና ክብ የብረት ሰሌዳዎች ናቸው፡፡ ይህንን በ 1ኛ ዜና13፡ 8 ውስጥ እንዴት እንደተረጉሙ ይመልከቱ ፡፡ (የማይታወቁትን ይተርጉሙ፡ ይመልከቱ)