am_tn/1ch/16/01.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ:

በእነዚህ ቁጥሮች ላይ “እነሱ” የሚለው ቃል ካህናትንና ሌዋውያንን ያመለክታል፡፡

በእግዚአብሔር ፊት

“ወደ እግዚአብሔር”

ዳዊትም የሚቃጠለውን መሥዋዕትና የደኅንነቱን መሥዋዕት ማቅረብ በፈጸመ ጊዜ

ይህ መስዋዕት የማቅረብ ዋነኛውን ስራ ሲሰሩ ካህናቱን ሲመራቸው ለዳዊት የባህሪ ስም ነው፡፡ (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)

ዳዊትም የሚቃጠለውን መሥዋዕትና የደኅንነቱን መሥዋዕት ማቅረብ በፈጸመ ጊዜ

“በያህዌ ስም” መባረክ ማለት በያህዌ ኃይል እና ስልጣን ወይም እንደ ተወካይ መባረክ ማለት ነው፡፡ (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)

ለእስራኤልም ሁሉ አካፈለ

ይህ የተከናወነው በዳዊት ስልጣን እና አመራር ነበር፡፡ (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)

የዘቢብ ጥፍጥፍ

ከደረቀ ወይን ጋር የተጋገረ ጣፋጭ እንጀራ