am_tn/1ch/14/15.md

903 B

አያያዥ መግለጫ፡

እግዚአብሔር ለዳዊት ጥያቄ መልስ መስጠቱን የቀጥላል፡፡

በሾላውም ዛፍ እራስ ውስጥ የሽውሽውታ ድምፅ ስትሰማ

ይህ የሚያወራው በንፋሱ ቅጠሎቹ ሲወዛወዙ ስለሚያሰሙት የተራማጅ ሰራዊት ስለመስለው ድምፅ ነው፡፡ አት: “ንፋስ በሾላ ዛፎች ጫፍ ሲነፍስ የሚራመዱ ሰዎች እንደሚመስለው ድምፅ” (ዜይቤ: ይመልከቱ)

ጌዝር

ይህ የከተማ ስም ነው፡፡

የዳዊትም ዝና በየአገሩ ሁሉ ወጣ

የዳዊትን ዝና በየአገሩ ሁሉ የሰሙ ሰዎች የዳዊት ዝና ወደነዚያ አገሮች እንደ ተጓዘ ይነገራል፡፡ አት: - “በሩቅ ያሉ ሰዎች ስለ ዳዊት ዝና ሰሙ” (ሰብአዊ: ይመልከቱ)