am_tn/1ch/14/10.md

1.4 KiB

በእጅህ አሳልፌ እሰጣቸዋለሁና

ይህ ፈሊጥ ያህዌ ዳዊት በእነሱ ላይ ድል እንዲቀዳጅ ያስችለዋል ማለት ነው፡፡ አት: - “በእነሱ ላይ ድል ይስጥህ” (ፈሊጥ ተመልከት)

በአልፐራሲም

ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ እንዲህ የሚል የግርጌ ማስታዎቻ መጨመር ይችላሉ፣ “‘በአልፐራሲም’ የሚለው ቃል ‘የመጠርመስ ጌታ’ ማለት ነው” (የስሞችን አተረጓጎም ፡ ይመልከቱ)

ውኃ እንዲያፈርስ እግዚአብሔር ጠላቶቼን በእጄ አፈረሳቸው

ጎርፍ የሚያልፍበትን ሁሉ እንደሚያረነዳ እንዲሁ ዳዊት እግዚአብሄር የዳዊትን ጠላቶች በቀላሉ ማሸነሩን ይናገራል፡፡ አት: “ጎርፍ በሁሉ ነገር በቀላሉ እንደሚፈነዳ … እግዚአብሄር ጠላቶቼን በቀላሉ አሸነፈ” (ተመሳሳይነት: ይመልከቱ)

በእጄ

ይህ የዳዊትን ምንጮች ያሳያል፡፡ አት: - “ሠራዊቴን በመጠቀም” (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)

በእሳትም አቃጠሏቸው

ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: - “የሐሰት አማልክቶቻቸውን ለማቃጠል” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)