1.1 KiB
1.1 KiB
የእግዚአብሔርን ታቦት ወደ እኔ እንዴት አመጣለሁ?
ዳዊት ይህንን ጥያቄ የተጠቀመው ታቦቱን ወደ ኢየሩሳሌም ለማምጣት እንደሚፈራ ለማጉላት ነው፡፡ ይህ እንደ መግለጫ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: - “የእግዚአብሔርን ታቦት ከእኔ ጋር ወደ ኢየሩሳሌም ለማምጣት በጣም ፈራለሁ።” (መልስ የማይጠብቅ ጥያቄ: ይመልከቱ)
ጌት ሰው ወደ አቢዳራይህ
የወንድ ስም ነው፡፡ “የጌት ሰው” ከጌት ከተማ የሆነ ግለሰብ ነው፡፡ (የስሞችን አተረጓጎም ፡ ይመልከቱ)
ወደ ጌት ሰው ወደ አቢዳራ ቤት አሳለፈው
“ከዖብአዴን ቤተሰብ ቤት ውስጥ”
ሦስት ወራት
“3 ወራት”
ይህዌ ቤቱን ባረከ
እዚህ “ቤት” የሚለው ቃል ለቤተሰቡ የባህሪ ስም ነው፡፡ አት: “እግዚአብሔርም ቤተሰቡን ባርኮታል” (የባህሪ ስም: ይመልከቱ)