1.1 KiB
1.1 KiB
ኪዶን፣ ዖዛ
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡
የእግዚአብሔርም ቍጣ በዖዛ ላይ ነደደ
የእግዚአብሔር ቁጣ እግዚአብሔር የተቆጣበትን ሰው እንደሚያቃጥለው ተደርጎ ተገልፆል፡፡ አት: “ያህዌ በዖዛ በጣም ተቆጥቶ ነበር” (ዘይቤ: ይመልከቱ)
በእግዚአብሄር ፊት
“በእግዚአብሔር ፊት”
በዚያም
ይህ ገባሪ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: - “ሰዎች ያን ስፍራ ይጠሩታል” (ገባሪ ወይም ተገባሪ፡ ይመልከቱ)
የዖዛ ስብራት
ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ ተርጎሚዎች እንዲህ ሲሉ የግርጌ ማስታወቻ መጨመር ይችላሉ፣ “‘የዖዛ ስብራት’ ማለት ‘የዖዛ ቅጥት.’ ” (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጎሙ፡ ይመልከቱ)
እስከ ዛሬም
በ 1 ዜና 4፡43 ውስጥ ይህንን ሐረግ እንዴት እንደሚተረጉሙ ይመልከቱ፡፡