876 B
876 B
አሚናዳብ… ዖዛና አሒዮም
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡
ዳዊትና እስራኤል ሁሉ
እዚህ ላይ “ሁሉም” የሚለው ቃል አጠቃላይ ነው፡፡ አት: “ዳዊትና በዚያ የነበሩት እስራኤል ሁሉ” (ቃል አጋኖ እና ማጠቃለል: ይመልከቱ)
አውታር ባለው መሣሪያ መጫወት
“ባለ አውታር መሣሪያዎች እየተጫወቱ መዘመር”
ከበሮ
መሳሪያው ሲወዘወዝ ድምፅ የሚሰጥ በዙሪያው ብረት ያለው የእጅ ከበሮ (የማይታወቁትን መተርጎም: ይመልከቱ)
ፀናፅል
ከፍተኛ ድምጽ ለመፍጠር አንድ ላይ የሚመቱ ሁለት ቀጭን እና ክብ የብረት ሳህኖች (የማይታወቁትን ይተርጉሙይመልከቱ)