ዳዊትን በእስራኤል ሁሉ ላይ ያነግሡት ዘንድ … በፍጹም ልባቸው
“ዳዊትን ንጉስ ለማድረግ ቆረጡ”
በዚያ ከዳዊት ጋር … ተቀመጡ
“እነዚህ ወታደሮች በዚይ ከዳዊት ጋር ነበሩ”
ሦስት ቀን
“3 ቀናት” (ቁጥሮች፡ ይመልከቱ)
በእስራኤል ዘንድ ደስታ ሆኖአል
The word “እስራኤል” የሚለው ቃል አገሪቱን የመሠረቱትን ሕዝቦች ይወክላል፡፡ አት: “የእስራኤል ሕዝብ እያከበሩ ነበር” (Synecdoche: ይመልከቱ)