am_tn/1ch/12/23.md

939 B

አጠቃላይ መረጃ

ይህ ከእያንዳንዱ ነገድ ዳዊትን የተቀላቀሉትን ወንዶች የቁጥር ዝርዝር ይጀምራል፡፡

የሳኦልን መንግሥት ወደ እርሱ ይመልሱ ዘንድ

በሳኦል ፈንታ ዳዊትን ንጉስ ያደረጉት ሰዎች ልክ የሳኦልን መንግስት ይዞታ ለዳዊት እንደመስጠት ይገላፃል፡፡ አት፡ “ዳዊትን በሳኦል ቦታ ማንገስ”

እንደ እግዚአብሔርም ቃል

“የያህዌን ቃል እውነት አደረጉ” ወይም “የያህዌን ቃል ፈጸሙ”

6,800, ለጦርነት የታጠቁ

“ለጦችነት የታጠቁ ስድስት ሺህ ስምንት መቶ”

የስምዖን ልጆች

“ከስምዖን” ወይም “ከስምዖን ነገድ”

7,100 ተዋጊ ወንዶች

“ሰባት ሺህ አንድ መቶ ተዋጊ ወንዶች”