am_tn/1ch/12/21.md

687 B

አደጋ ጣዮቹ

“የዘራፊዎች ቡድን፡፡” ይህ በአገራቱ ጫፍ የሚንቀሳቀሱትን ሰዎች የሚዘርፉ የሰዎች ቡድኖችን ይወክላል፡፡

ዕለት ዕለት

“ሁሉንም ቀን”

እንደ እግዚአብሔርም ሠራዊት ታላቅ ሠራዊት

አማራጭ ትርጉሞች 1) ሀረጉ “እንደ እግዚአብሄር ሠራዊት” ማለት “እግዚአብሄር እንደ ሰበሰበው ሠራዊት” ወይም 2) ቃሉ “እግዚአብሄር” የሠራዊቱን ትልቅነት ለማሳየት እንደ ፈሊጥ ያገለግላል፡፡ አት፡ “በጣም ትቅል ሠራዊት”