am_tn/1ch/12/19.md

692 B

ከዱ

“ለመቀላቀል መሪዎቻቸውን ተዉ”

ወደ ጌታው ወደ ሳኦል ይመለሳል ሲሉ

“ከእና ጋር መዋጋቱን ትቶ ለጌታው ለሳኦል ይዋጋል”

ዓድና, ዮዛባት, ይዲኤል, ሚካኤል, ዮዛባት, ኤሊሁ, እና ጺልታይ

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡

የምናሴ ሻለቆች

ይህ እንዳንዳቻው እነዚህ ወንዶች ሺህ ወታደሮች ያሉት ቡድን ከምናሴ ነገድ ይመሩ ነበር ማለት ነው፡፡ አት “እያንዳንዱ 1,000 ወንዶችን በምሴ ነገድ ውስጥ ይመራሉ” (ቁጥሮች፡ ይመልከቱ)