am_tn/1ch/12/18.md

331 B

መንፈስም … በአማሳይ ላይ መጣ

መንፈስም አማሳይን መጣበት ሲል መንፈስ ሀይል እንደሰጠው ተደርጎ ተገልጾል፡፡ አት: “መንፈስ አማሳይን ሀይል ሰጠው” (ዜይቤ: ይመልከቱ)

አማሳይ

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡