am_tn/1ch/12/16.md

461 B

ከብንያምና ከይሁዳ ወገን ሰዎች

“ከብንያምና ከይሁዳ ነገድ የሆኑ ሰዎች”

የአባቶቻችን አምላክ ይመልከተው

እግዚአብሔር የሚያየው በትርጉም ሊቀርብ ይችላል፡፡ አት: - “ማድረግ የምትፈልጉትን የአባቶቻችን አምላክ ይመለከት” (ታሳቢ የሆነ እውቀት እና ውስጠ ታዋቂ መረጃ: ይመልከቱ)