am_tn/1ch/12/08.md

932 B

አጠቃላይ መረጃ

ይህ ከዳዊን ጋር የተቀላቀሉትን የጋድ ነገድ የሆኑ ሰዎች ዝርዝር ይጀምራል።

ፊታቸውም እንደ አንበሳ ፊት ነበረ

እዚህ “ፊት” የሚለው ቃል ወንዶቹንና አንበሶቹን ይወክላል፡፡ፊቶቻቸው በውጊያ ሀይለኞች መሆናቸውን ይገልጻል፡፡ አት፡ “አንበሶች በአደን ሀይለኞች እንደሆኑ እነርሱም በውጊያ ነበሩ”

በተራራም ላይ እንደሚዘልል ሚዳቋ ፈጣኖች ነበሩ

ይህ ቃል አጋኖ አጋዘኖች በኮረብታማ ተራራ ላይ በፍጥነት እንደሚጡት እንዲሁ እነዚህ ሰዎች በንፅፅር ተገልጸዋል፡፡

ሚዳቋ

በኮረብቶች እና በከባድ መሬት ላይ በፍጥነት የሚሮጡ እንደ አጋዘን ያሉ እንስሳት