ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: “በፊቱ መገኘት በማይችልበት ዘመን” (ገበሪና ተገባሪ: ይመልከቱ)
“በቀኝ እጆቻቸው ወይም በግራ እጆቻቸው በድንጋይ ለመወንጨፍና ፍላጻ ለመወርወር ይችሉ ነበር”
ወንጭፍ አንድ ሰው ረጅም ርቀት ድንጋይ ለመወርወር የሚጠቀምበት የቆዳ መደረቢያ ነው።