am_tn/1ch/11/26.md

338 B

አጠቃላይ መረጃ

ይህ የዳዊት ሠላሳ በጣም ወሳኝ ተዋጊዎችን ዝርዝር ይጀምራል፡፡ ዝርዝሩ የእነዚያን የነበሩትን የወንዶችና የጎሳዎችን ስም ይቀጥላል፡፡ ዝርዝሩ እስከሚቀጥለው ድረስ ይቀጥላል 1 ዜና 11፡47፡፡