769 B
769 B
ወደ እርሱ ወረደ
“እነዚህን ታላላቅ ሥራዎች አደረጉ”
ወደ እርሱ ወረደ
ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: “ሦስቱን ኃያላን ሰዎች እንዳመሰገኑት ሰዎች ያወድሱት ነበር”
ከሠላሳው ይልቅ የከበረ ነበረ፥ ነገር ግን ወደ ፊተኞቹ ወደ ሦስቱ አልደረሰም
ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: ከ 30ዎቹ ወታደሮች የበለጠ ህዝቡ ያከብረው ነበር ፣ ግን እንደ ሶስቱ ታዋቂ ወታደሮች አይደለም
በዘበኞቹ
ዳዊትን ከጥቃት የመጠበቅ ሃላፊነት ያለው የሰዎች ቡድን ነው