am_tn/1ch/11/20.md

1.2 KiB

የኢዮአብም

የዚህን ወንድ ስም በ1 ዜና 2:16 እንዴት እንደተረጎሙ ይመልከቱ፡፡

የሦስቱ አለቃ

ይህም ማለት አቢሳ ለዳዊት ውኃ ያመጣ የሦስቱ መሪ ነበር።

በሦስት መቶ

“300 ሰዎች” ወይም “300 ተዋጊዎች”

በሦስቱም መካከል ስሙ የተጠራ ነበረ

ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: “ሰዎች ስለ ሦስቱ ሲናገሩ ብዙ ጊዜ እሱን ይጠቅሱ ነበር” (ጋባሪ እና ተገባሪ: ይመልከቱ)

በሦስቱ መካከል የከበረ ነበረ አለቃቸውም ሆነ

ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ሦስቱ የተወበሉትን ክብር እጥፍ በእጥፍ የተቀበለ ነው፡፡ አት: “ሰዎች ለሦስቱ ከሰጡት እጥፍ እጥፍ ክብር ሰጡት እናም እርሱ ሆነ” ወይም 2) ሦስቱ ሌሎችን ከሚያከብሩት በላይ አክብረውታል፡፡ አት: “ሦስቱ ሌሎችን ከሚያከብሩት በላይ አክብረውታል ፤ እንዲሁም ሆኗል”