am_tn/1ch/11/15.md

885 B

ከሠላሳውም አለቆች ሦስቱ

“ከ 30 ዎቹ 3”

ዓዶላም ዋሻ

በአዱላም ከተማ አቅራቢያ የሚገኘውን ዋሻ። ”ዓዱላም በቤተልሔም አቅራቢያ ይገኛል።

በራፋይም ሸለቆ

ይህ የቦታ ስም ነው ፡፡

በዚያም ጊዜ ዳዊት በምሽጉ ውስጥ ነበረ፥

“አስተማማኝ በሆነው ዋሻው ውስጥ”

በዚያም ጊዜ ዳዊት በምሽጉ ውስጥ ነበረ፥

“ፍልስጤማውያን በቤተልሔም ወታደሮችን አሰፈሩ”

በበሩ አጠገብ ካለችው ከቤተ ልሔም ምንጭ ውሃ

እነዚህ ሁለት ሐረጎች የሚያመለክቱት ተመሳሳይውን የውሃ ምንጭ ነው ፡፡ ሁለተኛው በቤተልሔም ውስጥ የትኛው የውሃ ምንጭ እንደሆነ ያሳያል ፡፡