am_tn/1ch/11/04.md

1.2 KiB

ዳዊትም እስራኤልም ሁሉ

እዚህ ላይ “እስራኤል ሁሉ” የሚለው ሐረግ መላውን የእስራኤል ሠራዊት ይወክላል፡፡ አት: “ዳዊትና የእስራኤልም ሠራዊት ሁሉ”

ዳዊትም እስራኤልም ሁሉ

“አሁን” የሚለው ቃል በዋናው የታሪክ መስመር ውስጥ ዕረፍትን ለማመልከት ያገለግላል፡፡ እዚህ ተራኪው ስለ ኢየሩሳሌም ዳራ መረጃን ይናገራል፡፡

ዳዊት ግን አምባይቱን ጽዮንን ያዘ

እዚህ ላይ “ያዘ” የሚለው ቃል “የተያዘው” ወይም “ድል የተደረገ” ማለት ነው፡፡ ዳዊት ሠራዊቱን ስለመራ ፣ ስሙ በከተማዋ ላይ ለተጠቁት ሠራዊት ሁሉ ታላቅ ስም ነው፡፡ አት: - “ዳዊት የጽዮንን ምሽግ ተቆጣጠረ” ወይም “ዳዊትና የእስራኤል ሠራዊት የጽዮንን ምሽግ ያዙ”

አምባይቱን ጽዮንን … የዳዊት ከተማ

እነዚህ ሁለቱም ስሞች የሚያመለክቱት ኢየሩሳሌምን ነው ፡፡

አለቃም ሆነ

x