am_tn/1ch/10/07.md

960 B

የእስራኤል ሰዎች ሁሉ

ይህ ምናልባት ጠቅላይ መግለጫ ነው፡፡ አት: - “የእስራኤል ሰዎች”

ሸሹ

“የእስራኤል ወታደሮች ሸሹ”

ፍልስጥኤማውያንም መጥተው ተቀመጡባቸው

“ፍልስጥኤማውያን መጥተው እስራኤላውያን ጥለዋቸው በሄዱት ከተሞች ይኖሩ ነበር።” ይህ ምናልባት የተከሰተው በቁጥር 8-12 ውስጥ ከተከናወኑት ክስተቶች በኋላ ሊሆን ይችላል፡፡

እንዲህም ሆነ

ይህ ሐረግ በታሪኩ ውስጥ አንድን አስፈላጊ ክስተት ለማመልከት እዚህ ጥቅም ላይ ውሏል፡፡ ቋንቋዎ ይህንን የሚያደርግበት መንገድ ካለው እዚህ ሊጠቀሙበት ይችላሉ፡፡

የሞቱትን ለመግፈፍ

“ዋጋ ያለው ነገር ሁሉ ከሰውነቱ ማስወግድ”