am_tn/1ch/10/05.md

591 B

በሰይፉ ላይ ወድቆ

ምናልባትም ሠይፉ በሰውነቱ ውስጥ እንዲገባ እጀታውን መሬት ላይ በማጣበቅ ሲወድቅ ይወጋዋል፡፡ ድርጊቱ ውጤቱ ሞት የሆነውን ነገር ገላጭ ነው፡፡ ይህን 1 ዜና 10:4 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ አት: - “ራሱን በሰይፉ ገደለ”

ሦስቱ ልጆቹ

“ሞተ” የሚለው ቃል በቀዳሚው ሐረግ መረዳት ይቻላል፡፡ ሊደገም ይችላል፡፡ አት. “ሦስት ልጆቹም ሞቱ”