am_tn/1ch/10/04.md

1.2 KiB

ሰይፍህን መዝዘህ ውጋኝ አለው

መውጋት ሞትን ለሚያስከትል ድርጊት የባህሪ ስም ነው፡፡ አት: - “በሱ ግደለኝ”

እነዚህ ቈላፋን መጥተው

“ያልተገረዘ” የሚል ስያሜ የተሰጠው መግለጫ እንደ ቅፅል ተደርጎ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት: - “እነዚህ ያልተገረዙ ሰዎች ይመጣሉ” ወይም “እነዚህ ያልተገረዙ ሰዎች ይመጣሉ”

እነዚህ ቈላፋን

እዚህ “ያልተገረዘ” የ“ያህዌ” ያልሆኑ ሰዎችን ይወክላል። አት: “እነዚህ የእግዚአብሔር ያልሆኑ ሰዎች” ወይም “እነዚህ አረማውያን ፍልስጤማውያን”

እነዚህ ቈላፋን መጥተው

ምናልባትም ሠይፉ በሰውነቱ ውስጥ እንዲገባ እጀታውን መሬት ላይ በማጣበቅ ሲወድቅ ይወጋዋል፡፡ ድርጊቱ ውጤቱ ሞት የሆነውን ነገር ገላጭ ነው፡፡ ይህን በ1 ዜና 10:4 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ አት: - “ራሱን በሰይፉ ገደለ”