854 B
854 B
የእስራኤልም ሰዎች ከፍልስጥኤማውያን ፊት ሸሹ፥ ተወግተውም በጊልቦአ ተራራ ላይ ወደቁ
እነዚህ ሰዎች የእስራኤል ወታደሮች መሆናቸውን ያመለክታል፡፡ አት: - “የእስራኤልም ሠራዊት ሁሉ ከፍልስጥኤማውያን ፊት ሸሹ”
የእስራኤልም ሰዎች … ወደቁ
ይህ ምናልባት ጠቅላይ መግለጫ ነው፡፡ ሁሉም ወታደሮች የሸሹ ቢሆንም ሁሉም የሞቱ አይስልም፡፡ አት: - “እያንዳንዱ የእስራኤል ሰው… አብዛኞቹ ሞቱ”
አሚናዳብን … ሜልኪሳንም
እነዚህን ስሞች በ1 ዜና 8:33 እንዴት እንደተረጎሙ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሞተረጎሙ: ይመልከቱ)