am_tn/1ch/09/33.md

1.1 KiB

የአባቶቻቸው ቤቶች

“የአባቶች ቤቶች” የሚሉት ቃላት UDB “ጎሳዎች” ብሎ የሚጠራውን በተለምዶ በተለያዩ ቤቶች ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችን የሚመለከቱ የተራራቁ ቤተሰቦችን፣ ሰዎችን ይመለከታል፡፡

ያለሌላ ሥራ በየጓዳቸው ይቀመጡ ነበር

“ሌላ ሥራ አይሰሩም ነበር”

የተሰጣቸውን ሥራ ማከናወን

“ማድረግ የሚያስፈልጓቸውን ሥራዎች ማጠናቀቅ”

ሌሊትና ቀን

ይህ ማለት “በማንኛውም ጊዜ” ሲሆን ከቋንቋዎ ወይም ከባህልዎ ተመሳሳይ ትርጉም የሚሰጥ ሐረግ ወይም ቃል በመጠቀም ሊተረጎም ይችላል፡፡ (ሜሪዝም: ይመልከቱ)

እነዚህ ከሌዋውያን የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች በየትውልዳቸው አለቆች ነበሩ

“የቤተሰብ ታሪክ ዝርዝሮች የእነዚህ የሌዋውያን የቤተሰብ መሪዎችን ስሞች ያካትታል”