am_tn/1ch/09/25.md

804 B

ወንድሞቻቸውም

“የዘበኞች ወንድሞች”

በየሰባትም ቀን ከእነርሱ ጋር ሊሆኑ ከጊዜ ወደ ጊዜ ይገቡ ነበር

“ለመርዳት ተራዎችን በመውሰድ ለ7 ቀናት ይመጡ ነበር”

አራቱ የበረኞች አለቆች ዘወትር በሥራቸው ይቀመጡ ነበር

እነዚህን ሰዎች ማን እንደሾመ ግልፅ አይደለም፣ ስለሆነም በገባሪ ቅርፅ መተርጎም ካለብዎ የርስዎን ቋንቋ አጠቃላይ መንገድ ይጠቀሙ፡፡ አት: - “አራቱን መሪዎች… ክፍሎቹን እንዲጠብቁ ሾሙ”

በእግዚአብሔርም ቤት

ከባቢሎን ከተመለሱ በኋላ ህዝቡ የሰሩት ሁለተኛው ቤተ መቅደስ