864 B
864 B
አጠቃላይ መረጃ የመድረኩ በረኞች ይሆኑ ዘንድ የተመረጡ
እነዚህን ሰዎች የመረጠው ግልፅ አይደለም፣ ስለሆነም በገባሪ ቅረፅ መተርጎም ካለብዎ የርስዎን ቋንቋ አጠቃላይ መንገድ ይጠቀሙ፡፡ አት: - “በር ጠባቂ አንዲሆኑ የመረጡት”
ቁጥራቸው 212
“ቁጥራቸው ሁለት መቶ አሥራ ሁለት”
ስማቸውም በመንደሮቻቸው ውስጥ በሰዎች መዝገቦች ውስጥ ተመዝግቧል
ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: - “በሰዎች መንደሮች ውስጥ ያሉት መዛግብቶች የእነዚህን ሰዎች ስም አካትተዋል” (ገባሪና ተገባሪ፡ ይመልከቱ)
ልጆቻቸውም
“ዘሮቻቸው”