am_tn/1ch/09/17.md

837 B

በረኞችም

“ዘበኞች ነበሩ” ወይም “በረኞች ነበሩ”

ሰሎም፥… ዓቁብ፥… ተልሞን … አሒማን፥… የቆሬም… የአብያሳፍ

እነዚህ ሁሉ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡

ለሌዊ ልጆች ሰፈር በረኞች ነበሩ

“የሌዊ ዘሮች ከሰፈሩ በስተ ምሥራቅ በኩል የንጉሱን በር ይጠብቁ ነበር”

ቆሬያውያን

የቆሬ ዘሮች

የመግቢያ መድረክ … መግቢያ

እነዚህ ሐረጎች ሁለቱም የመገናኛ ድንኳኑን መግቢያ ወይም የመገናኛውን ድንኳን ያመለክታሉ ፡፡

መግቢያ

ይህ ከባቢሎን ከተመለሱ በኋላ ህዝቡ ለገነቡት ለሁለተኛው ቤተመቅደስ መግለጫ ነው ፡፡