am_tn/1ch/09/12.md

745 B

አጠቃላይ መረጃ

እነዚህ ሁሉ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡

ማገልገል ሥራ እጅግ ብልሃተኞች ሰዎች ነበሩ

“እነዚህ ችሎታ ያላቸው ሰዎች ሠሩ”

የእግዚአብሔርም ቤት

ከባቢሎን ከተመለሱ በኋላ ህዝቡ የገነባው ሁለተኛው ቤተ መቅደስ

የአባቶቻቸውም ቤቶች

ረዘም ያለ ቤተሰብ ፣ እርስ በእርስ የተዛመዱ ሰዎች ብዙውን ጊዜ በተለያዩ ቤቶች ፣ ጎሳዎች ውስጥ ይኖሩ ነበር

ተቆጠሩ 1,760

“አንድ ሺህ ስድሳ ካህናት ተቆጠሩ” ወይም “አሥራ ሰባት መቶ ስድሳ ካህናትተቆጠሩ”