am_tn/1ch/09/01.md

970 B

እስራኤልም ሁሉ በየትውልዳቸው ተቈጠሩ

ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊተረጎም ይችላል፡፡ የትውልድ ሐረጉን የፃፉ ሰዎች ቀደም ሲል የሞቱ ሰዎችን ስም እንዳካተቱ አንባቢው መገንዘብ አለበት፡፡ አት: - “እስራኤላውያን ሁሉ እራሳቸውን በትውልድ ሐረግ መዘነቡ”

በየትውልዳቸው

አባቶችንና ተከታይ ዘሮች የሚገልፅ የቤተሰብ መዝገብ

መጽሐፍ ተጽፈዋል በእስራኤል

ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: - “ስሞቹን በመጽሐፉ ጻፉ… እስራኤል” ”

በእስራኤል ነገሥታት መጽሐፍ

ይህ የጠፋ መጽሐፍን ይወክላል፡፡

ተማረኩ

ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: - “ባቢሎናውያን በምርኮ ወሰዷቸው”