am_tn/1ch/08/38.md

536 B

አጠቃላይ መረጃ

በዚህ ዝርዝር ውስጥ ያሉት ስሞች ሁሉ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡

ሁለተኛው የዑስ እና ሦስተኛው ኤሊፋላት

“ከዑላም በኋላ የተወለደው ኤሽ ፣ እና ከዩኡስ በኋላ የተወለደችው ኤሊፌላት” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)

ብዙ ልጆች እና የልጅ ልጆች ፣ በአጠቃላይ 150

“በአጠቃላይ አንድ መቶ አምሳ ወንዶች ልጆች እና የልጅ ልጆች”