am_tn/1ch/05/07.md

613 B

በየወገናቸው በተቈጠረ ጊዜ

ይህ አዲስ ዓረፍተ ነገር ሊጀምር ይችላል- “በትውልድ ሐረጉ መዝገቦቻቸው እንደ… ይመዘግባቸዋል

የትውልዶቻቸው መዝገብ

በቤተሰብ ውስጥ ያሉ ሰዎች እርስ በእርስ እንዴት እንደሚዛመዱ የሚያሳዩ መዛግብቶች

ኢዮኤል… ዘካርያስ… ቤላ… ዖዛዝ… ሽማዕ

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ አሮዔር… ናባው … በኣልሜዎን እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡