am_tn/1ch/04/42.md

599 B

አምስት መቶ ወንዶች

“500 ወንዶች”

ፈላጥያ… ነዓርያ… ረፋያ… ዑዝኤል … ይሽዒ

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡

ያመለጡትንም የአማሌቃውያንን ቅሬታ

“የቀሩት አማሌቃውያን መመጸኛዎች” መመጸኛዎች ከአገራቸው እንዲወጡ የተገደዱ ሰዎች

እስከ ዛሬ ድረስ

ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ።” ይህ የሚያመለክተው ደራሲው ይህንን ዘገባ የጻፈበትን ቀን ነው ፡፡