ከዚራውያን በስተቀር በዚህ ዝርዝር ውስጥ ያሉት ሁሉም ስሞች የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ ጾርዓውያን ስማቸው ከሚኖሩበት ከጾራ ከተማ የወሰዱ የሰዎች ቡድን ስም ነው፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)