am_tn/psa/118/022.md

8 lines
605 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እርሱ የማዕዘን ድንጋይ ሆነ
ይህ ጸሐፊው የተጠቀመበት ምሳሌ ንጉሡን ወይም የእስራኤልን መንግሥት የሚገልጽ ነው፡፡ ሌሎች እንደማይጠቅም የሚቆጥሩት እግዚአብሔር እጅግ የሚጠቅም አደረገው፡፡
# ይህ በዓይናችን ፊት ድንቅ ነው
ተቀባይነት ያላቸው ትርጉሞች፦ 1) “ለእኛ ይህንን ማየት ድንቅ ነው” ወይም 2) “እኛ እንደ ድንቅ ነገር እንቆጥረዋለን።”