am_tn/num/29/37.md

12 lines
992 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# የእህል ቁርባናቸውና የመጠጥ ቁርባናቸው
እነዚህ መሥዋዕቶች መቅረብ የሚኖርባቸው ከወይፈን፤ከበግ ጠቦትና ከአውራ በግ ጋር ነበር፡፡”የእህል ቁርባንና የመጠጥ ቁርባን”(ንብረት የሚለውን ይመልከቱ)
# በታዘዙት መሠረት
ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እግዚአብሔር ባዘዘው መሠረት”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)
# ከእህሉ ቁርባንና ከመጠጡ ቁርባን
የእህሉ ቁርባን ከሚቃጠለው ቁርባን ጋር መቅረብ ነበረበት፡፡የመጠጥ ቁርባኑ ከኃጢአት መሥዋዕቱና ከሚቃጠለው መሥዋዕቱ ጋር አብሮ መቅረብ ነበረበት፡፡“አብረው ከሚቀርቡት የእህል ቁርባንና የመጠጥ ቁርባን ጋር”(ንብረት የሚለውን ይመልከቱ)