am_tn/num/29/17.md

16 lines
1.2 KiB
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# በጉባዔው በሁለተኛው ቀን
“በበዓሉ 2ተኛ ቀን” እዚህ ላይ “ጉባዔ”የሚለው ቃል የሚያመለክተው በበዓሉ ወቅት ያሉትን ሣምንታት ነው፡፡(ተከታታይነት ያለው ቁጥር የሚለውን ይመልከቱ)
# አሥራ አራት ወይፈኖች፤ሁለት አውራ በጎች፤አሥራ አራት የአንድ ዓመት ተባት ጠቦቶች
“14 ወይፈኖች፤2 አውራ በጎች፤14 የአንድ ዓመት ተባት ጠቦቶች”(ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)
# በታዘዙት መሠረት
ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እግዚአብሔር ባዘዘው መሠረት”(ገቢራዊ ወይም ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)
# ከእህሉ ቁርባንና ከመጠጡ ቁርባን
የእህሉ ቁርባን ከሚቃጠለው ቁርባን ጋር መቅረብ ነበረበት፡፡የመጠጥ ቁርባኑ ከኃጢአት መሥዋዕቱና ከሚቃጠለው መሥዋዕት ጋር አብሮ መቅረብ ነበረበት፡፡“አብረው ከሚቀርቡት የእህል ቁርባንና የመጠጥ ቁርባን ጋር”(ንብረት የሚለውን ይመልከቱ)