am_tn/num/16/20.md

16 lines
1.3 KiB
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አጠፋቸው ዘንድ
እነርሱን ማጥፋት ልክ እግዚአብሔር እንደሚበላቸው ዓይነት ተደርጎ ነው የተገለፀው፡፡“አጠፋቸው ዘንድ”ወይም “አጠፋቸዋለሁ”(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)
# በግምባር መውደቅ
ይሄ የሚያሣየው ሙሴና አሮን በእግዚአብሔር ፊት ራሣቸውን ማዋረዳቸውን ነው፡፡(ተምሣሌታዊ ድርጊት የሚለውን ይመልከቱ)
# የሰው ሁሉ ነፍስ አምላክ
እዚህ ላይ “ነፍስ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ለመኖር ብቁ መሆንን ነው፡፡“ለሰው ሁሉ ሕይወትን የሚሰጠው እግዚአብሔር” (ከዋናው ሃሣብ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ለመግለፅ የሚውል ቃል የሚለውን ይመልከቱ)
# አንድ ሰው ኃጢአት ቢሰራ በማህበሩ ሁሉ ትቆጣለህን?
ሙሴና አሮን ይህን ጥያቄ የሚጠይቁት ስለ ሕዝቡ ልመናን ለማቅረብ ብለው ነው፡፡ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“አንድ ሰው ኃጢአትን በመሥራቱ እባክህን በማህበሩ ሁሉ ላይ አትቆጣ”(ምላሽ የማያሻው ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)