am_tn/mat/27/65.md

10 lines
562 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ማቴዎስ 27፡ 65-66
ጠባቂ
4 እስከ 16 የሮማዊያን ወታደሮች
ድንጋዩን በማሕተም አትመው
አማራጭ ትርጓሜዎች: 1) በድንጋዩ ዙሪያ ገመድ በማድረግ ወደ መቃብሩ ሌላኛው መግቢያ ጋር በማያያዝ አሠሩት ወይም 2) በድንጋዩ ና በግድግዳው መካከል ማሕተም አኖሩ፡፡
ጠባቂዎች በዚያ አኖሩ
"ወታደሮቹ ሰዎች መቃብሩን መንካት የማይችሉበት ቦታ እንዲቆሙ ትዕዛዝ ሰጡ፡፡"