am_tn/mat/27/25.md

6 lines
297 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ማቴዎስ 27፡ 25-26
ደሙ በእኛ እና በልጆቻችን ላይ ይሁን፡፡
"አዎ! እኛ እና የእኛ ልጆች በደስታ እርሱን እንዲሞት የማድረግ ኃላፊነቱን እንወስዳን!" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy]])