am_tn/mat/27/09.md

10 lines
572 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ማቴዎስ 27፡ 9-10
ነብዩ ኤርሚያስ እንዲህ በማለት የተናገረው የትንቢት ቃል ተፈተመ
"ነብዩ ኤርሚያስ ይህንን የትንቢት ቃል ተናገረ፤ እንደተናገውም ሆነ፡፡ ነብዩ ያለው እንዲህ ነው” (ተመልት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])
የእስራኤል ሕዝቦች
የእስራኤል የሃይማኖት መሪዎች (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy]])
እንደገመተኝ
ነብዩ ኤርሚያስ እንደገመተው