am_tn/lev/24/05.md

12 lines
536 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አገናኝ ዐረፍተ ነገር
በመገናኛ ድንኳን ስላሉ ነገሮች እግዚአብሔር ለሙሴ መመሪያ መስጠቱን ይቀጥላል
# ሁለት አሥረኛ የኢፍ መስፈሪያ
4.5 ሊትር ያህላል:: አት አራት ከግማሽ ሊትር (መጽሐፍ ቅዱሳዊ መለኪያዎች ይመልከቱ)
# በእግዚአብሔር ፊት ባለው ንጹህ ወርቅ ጠረጴዛ
ይህ ጠረጴዛ በቅዱስ ቦታ ነው ማለትም ከቅድስተ ቅዱሳኑ ፊት ነው