am_tn/lev/16/17.md

25 lines
1.4 KiB
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# በእግዚአብሔር ፊት ወዳለው መሠዊያ ይምጣ
ይህ በመገናኛው ድንኳን ውስጥ የሚገኝ የመሥዋዕት መሠዊያ ነው
# ለመሠዊያው ያስተሠርይለት
እንደ ቅዱስ ቦታና መገናኛ ድንኳን መሠዊያው ከሰዎች ኃጢአት የተነሣ ርኩስ ይሆናል
# የመሠዊያው ቀንዶች
በመሠዊያው ማዕዘናት ያሉ ቅርጾች ይህም የመሠዊያው ማዕዘናት ያመለክታል:: እንደ በሬ ቀንዶች የተቀረጹ ናቸው::
በዘሌዋዊያን 4:7 ይህን እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ::
# ለማንጻት
ለእግዚአብሔር ዓላማዎች መጠቀሚያ የሚገባው መሠዊያ ንጹህ እንደሆነ ተገልጾአል:: (ዘይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)
# ለእግዚአብሔርም ይለዩት ከእስራኤልም ሕዝብ ርኩስ ተግባራት ያርቁት
ለእግዚአብሔር የተለየው መሠዊያ ከሕዝቡም ኃጢአት አንደተለየ ተደርጐ ተነግሮአል:: (ዘይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)
# ርኩስ ድርጊቶች
በእግዚአብሔር ፊት ሰዎች ተቀባይነት እንዳይኖራቸው የሚያደርጉ ኃጢአታዊ ድርጊቶች ርኩስ ድርጊቶች ተብለው ተነግረዋል:: (ዘይቤያዊ አገላለጽ ይመልከቱ)