am_tn/jer/42/20.md

24 lines
931 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# እኛም እናደርገዋለን
“እኛ እናደርገዋለን”
# አልሰማችሁም
ልብ ብላችሁ አልሰማችሁም
# የአምላካችሁን የእግዚአብሄርን ቃል
“ቃል” የሚለው ትእዛዙን ያመለክታል፡፡ “አምላካችሁ እግዚአብሄርን ያዘዘውን ትእዛዝ”
# አሁን
“አሁን” የሚለው ቃል የአሁኑን ጊዜ ሳይሆን የሚያመለክተው ወደ ትኩረት ወደ ሚሻ ነጥብ እንሚያመራ ለማተኮር ነው፡፡
# በሰይፍና በራብ እንድትሞቱ
“ሰይፍ” የሚለው ጦርነትን ያመለክታል፡፡ “በጦርነት ትሞታላችሁ”
# ሄዳችሁ እንድትቀመጡ በወደዳችሁበት ስፍራ
የወደዱት ስፍራ ግብፅ ነው፡፡ “በግብፅ ሰላም ነው ብላችሁ የምታስቡት ምድር እንኳን”