20 lines
1.5 KiB
Markdown
20 lines
1.5 KiB
Markdown
|
# ለዚህ ሕዝብ በሚያላግጡ ከንፈሮችና በባዕድ ልሳን ይናገራል
|
||
|
|
||
|
በዚህ ስፍራ "ከንፈሮች' እና "ልሳን' የሚለው እስራኤላውያን ከሚናገሩት የተለየ ቋንቋ የሚናገሩትን ባዕዳን ይወክላል፡፡ ይህ እስራኤላውያንን የሚወጋውን የአሦራውያንን ሠራዊት እንደሚያመልክት ይጦቅማል፡፡ አት፡- "እግዚአብሔር ለዚህ ሕዝብ የባዕድ ቋንቋ በሚናገሩ የጠላት ወታደሮች አማካይነት ይናገራል፡፡' (ተለዋጭ ስም እና አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)
|
||
|
|
||
|
# የሚያላግጡ ከንፈሮች
|
||
|
|
||
|
"የሚንተባተቡ ከንፈሮች'
|
||
|
|
||
|
# ዕረፍት ይህች ናት
|
||
|
|
||
|
"ዕረፍት' የሚለው የነገር ስም በማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "ይህ ማረፊያ ቦታ ነው፡፡' (የነገር ስም ተመልከት)
|
||
|
|
||
|
# ለደከመው ዕረፍት ስጡ
|
||
|
|
||
|
"ዕረፍት' የሚለው የነገር ስም በማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "የደከመው ማንም ይምጣና ይረፍ' (የነገር ስም ተመልከት)
|
||
|
|
||
|
# ይህችም ማረፊያ ናት
|
||
|
|
||
|
ማረፊያ የሚለው የነገር ስም በማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "ይህ ልትታደስ የምትችልበት ቦታ ነው' (የነገር ስም ተመልከት)
|