8 lines
763 B
Markdown
8 lines
763 B
Markdown
|
# • እግዚአብሔር --- ፊት ለፊት ከሙሴ ጋር ይነጋገር (ዘይቤያዊ ንግግር)
|
||
|
|
||
|
በራዕይና በህልም ሳይሆን እግዚአብሔር በቀጥታ አንድ ሰው ከሌላ ሰው ጋር ፊት ለፊት ወይም አንዱ ሌላውን እያየ እንደምነጋገር ከሙሴ ጋር ይነጋገር። አማራጭ ትርጉም፦ “እግዚአብሔር (ያህዌ) ከሙሴ ጋር በቀጥታ ይነጋገር ነበር”
|
||
|
|
||
|
# • ሎሌው ብላቴና
|
||
|
|
||
|
ኢያሱ ከሙሴ ይልቅ ወጥት ሲሆን “ብላቴና” የተባለው ወጣት መሆኑን ያሳያል፥ ሎሌው የተባለው “ረዳት” መሆኑን ይገልጻል። አማራጭ ትርጉም፦ “ረዳቱ ወጣት”
|